ይህ የኮርስ መርሐ ግብር ኦርቶዶክሳዊ ሕይወትንና ሥነምግባርን የሚዳስሱ የተለያዩ ትምህርቶችን ያካትታል። 

ለአብነትም ያህል፦

  • ሕግጋተ እግዚአብሔር
  • ክርስትና እና ማኅበራዊ ሕይወት
  • ክርስቲያናዊ ተጋድሎ
  • ክርስቲያናዊ የሕይወት መንገዶች
  • አንቀጸ ብፁአን እና የመንፈስ ፍሬዎች
  • እና ሌሎችም



ክርስትና እና ማኅበራዊ ሕይወት

በሊቀ ልሳናት ቀሲስ ከፍያለው ጥላሁን

ክርስቲያናዊ ተጋድሎ

በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ

ክርስቲያናዊ የሕይወት መንገዶች

በመ/ር ፈቃዱ ሣህሌ