የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።
የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።
የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።
የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር የመጀመርያው ሞጁል (1-3) በይፋ ተመረቀ። በቅርብ ቀን፣ በተመረጡ ማዕከላት ትምህርቱ ይጀመራል።
የማኅበረ ቅዱሳን ኢለርኒንግ ሲስተም በይፋ ሥራ መጀመሩ በነሐሴ 15 ቀን 2014ዓ/ም ተበስሯል።
ማኅበሩ በነሐሴ 15፣ 2014 ዓ/ም ሦስት ደረጃዎች ያሉት የርቀት ትምህርት መርሐግብር ይፋ አድርጓል።
የማኅበሩ የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር የመጀመርያው ሞጁል (1-3)፣ በዚሁ ቀን (በነሐሴ 15፣ 2014ዓ/ም) ተመርቋል።
በቅርብ ቀን፣ በተመረጡ ማዕከላት ከሦስቱ የመጀመርያው ደረጃ በሆነው በመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር ምዝገባ እንደሚጀመር ተገልጿል።
ከርቀት ትምህርት በተጨማሪ፣ በኢለርኒንግ መካነ ድር ላይ ለማንኛውም አካል በነፃ ክፍት የሆኑ የዶግማ እና የሥነምግባር ኮርሶች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
ማንኛውም አካል የኢሜይል አድራሻውን በመጠቀም፣ በራሱ ተመዝግቦ የነፃ ትምህርቶችን መከታተል ይችላል።