ወደ አብይ ነገሩ ይታለፍ
      • የምዝገባ ፎርሞች
      • የርቀት ትምህርቱን በኦንላይን አማራጭ ብቻ ለመማር
    • አማርኛ ‎(am)‎
      • አማርኛ ‎(am)‎
      • English ‎(en)‎

    የርቀት ትምህርት አገልግሎት

    Announcements

      የማኅበረ ቅዱሳን ኢለርኒንግ ፕላትፎርም በይፋ ሥራ መጀመሩ በነሐሴ 15 ቀን 2014ዓ/ም ተበስሯል።

      በማኅበረ ቅዱሳን ኢለንሪኒንግ ፕላትፎርም የርቀት ትምህርት ኮርሶችን እና ነበጻ የሚሰጡ ኮርሶችን መከታተል ይቻላል።

      ማኅበሩ በነሐሴ 15፣ 2014 ዓ/ም ሦስት ደረጃዎች ያሉት የርቀት ትምህርት መርሐግብር ይፋ አድርጓል።

      በአሁኑ ሰዓት የመሠረታዊ ርቀት ትምህርት መርሐግብር በ17 የማኅበረ ቅዱሳን ማዕከላት፣ በአንድ ሰ/ት/ቤት እንዲሁም በኦንላይን አማራጭ እየተሰጠ ይገኛል።

      የመሠረታዊ ርቀት ትምህርት መርሐግብር ዝግጅት የተጀመረው በ3 ቋንቋዎች ሲሆን አሁን ላይ የአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ሞጁሎች ታትመው አገልግሎት ላይ ናቸው፤ የትግርኛ ሞጁሎች ዝግጅትም በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

      ማንኛውም አካል የኢሜይል አድራሻውን በመጠቀም፣ በራሱ ተመዝግቦ የነፃ ትምህርቶችን መከታተል ይችላል።

      የርቀት ትምህርት ለመከታተል ትምህርቱን በጀመሩ ማዕከላት ወይም በኦንላይን አማራጭ ለመማር በዚሁ መካነ ድር በሚገኝ ቅጽ ቅድመሁኔታዎችን አሟልቶ መመዝገብ ያስፈልጋል።

      የርቀት ትምህርት መርሐግብርም ሆነ በንፃ የሚሰጡ ኮርሶች ለማንኛውም እምነት ተከታዮች ክፍት ናቸው።

    • p1
    • p2
    • p3
    • p4

      የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።

    • p5

      የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።

    • p6

      የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር በሦስት ቋንቋዎች እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ።

    • p7

      የመሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር የመጀመርያው ሞጁል (1-3) በይፋ ተመረቀ። በቅርብ ቀን፣ በተመረጡ ማዕከላት ትምህርቱ ይጀመራል።




    ይታለፍ course categories

    Course categories

    Expand all

    ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ሃይማኖት (ዶግማ) (2)

    ኦርቶዶክሳዊ ሕይወትና ሥነምግባር (3)

    መሠረታዊ የርቀት ትምህርት መርሐግብር (6)


    ይታለፍ Navigation

    Navigation

    • መነሻ ገጽ

      • ForumSite announcements | ዜናዎች

      • ትምህርቶች /Courses /

    ማኅበረ ቅዱሳን

    አድራሻ:-

    መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ፊት ለፊት

    ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 80078

    አዲስ አበባ

    ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ስያሜ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ሌሎች መሠረታዊ መረጃዎችን ከማኅበሩ ዋና መካነድር ማግኘት ይችላሉ።

    ዋና መካነድር፦

    https://eotcmk.org/a/



    ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ማስተባበርያ

    ማስተባበርያው የሚከተሉትን ዋና ዋና አገልግሎቶች ያከናውናል፦

    • በተለያዩ መንገዶች ስብከተ ወንጌልን በማጠናከር እና በማስፋፋት ምዕመናን በዕምነታቸው እንዲጸኑ ማገዝ።
    • ሐዋርያዊ አገልግሎትን በማስፋፋት አዳዲስ ምዕመናንን ማፍራት።
    • የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በተለያዩ ቋንቋዎችን እንዲስፋፋ ማድረግ።
    • እና ሌሎችም ...

    አድራሻ፡-

    ስልክ፡ +251 96 067 6767

    ኢሜይል፡ education.deputy@eotcmk.org



    የርቀት ትምህርት አገልግሎት

    ስለ ርቀት ትምህርቱ መሠርታዊ መረጃዎች

    (ይህንን ማስፈንጠርያ ይክፈቱ) መሠረታዊ መረጃዎች

    የርቀት ትምህርት ክፍያ ማስገቢያ አካውንት፦

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦

    በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰ/ት/ቤቶች ማ/መ የማኅበረ ቅዱሳን ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ

    1000195489541

    የርቀት ትምህርቱን በኦንላይን ብቻ ለመማር መመዝገቢያ ፎርም፦

    ፎርም 01

    ለበለጠ መረጃ፦

    ስልክ፦

    +251 96 067 6767 / +251 92 052 3774

    ኢሜይል፦

    distance.education@eotcmk.org

    የኢለርኒንግ ሲስተሙን አጠቃቀም በቪድዮ ለመመልከት፦

    የአጠቃቀም እና ማስገንዘቢያ ቪድዮ


    ትምሕርትና ሐዋርያዊ አገልግሎትን ለመደገፍ

    የአካውንት ስም፦

    በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰ/ት/ቤቶች ማ/መ የማኅበረ ቅዱሳን ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ

    የባንክ አካውንት መረጃዎች፦
    የባንኩ ስም
    የአካውንት ቁጥር
    የሞባይል ባንኪንግ ኮድ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000195489541
    *889#
    አቢሲኒያ ባንክ
    15376481
    *815#
    አዋሽ ባንክ
    01304024224400
    *901#
    ወጋገን ባንክ
    0837534110101
    *886#
    ኦሮሚያ ሕ/ሥራ ባንክ
    1033100028173


    ወይም፣ በኦንላይን ለመደገፍ ከታች Donate የሚለውን ይጫኑ።

    Donate

    Copy right ©2020-2022 Mahibere Kidusan - Designed by MK-IT

    Data retention summary