በመምህር ህሊና በለጠ
በዚህ ኮርስ፣ ነገረ ሃይማኖትን ለምን ማጥናት እንደሚገባን ዓላማውን እና ጥቅሙን እናያለን፤ የሃይማኖንትን ምንነት
እናጠይቃለን፤ ስለ ነገረ እግዚአብሔር እናነሳለን፤ ስለ ሥነፍጥረትም ዳሰሳ እናደርጋለን፤ በስተመጨረሻም የነገረ
ሃይማኖትን ትምህርት ምንጮች በማንሳት ኮርሱን እንቋጫለን።
- አስተባባሪ: አስተባባሪ 1
- አስተባባሪ: ዲ/ን ሕሊና በለጠ
- አስተባባሪ: ዲ/ን ሙሉጌታ ነጋ